Tinsae Gobena & Mimi Muluken – EIJ ENINSA | እጅ እንንሳ – New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Ethiopian Music : Tinsae Gobena & Mimi Muluken | ትንሳኤ ጎበና እና ሚሚ ሙሉቀን – EIJ ENINSA | እጅ እንንሳ – New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ :
Facebook :
Instagram :
Twitter :
Subscribe:
Check…
Addis Zema for all latest Ethiopian Music Videos
AddisZema Ethiopian Music Portal
Addis Zema Sponsored
ምርጥ ሙዚቃ ከወገብ ታጥፌ እጅ ነስቻለው ምርጦች
are guys yhenn video eyut https://youtu.be/MWQ4GvV1Ats
Kkkk ወይ ዘንድሮ
ሙዚቃ ለእንደዚህ ለቁምነገር ሲውል መልካም ነው
ወቅታዊና ጠቃሚ ህዝባችንና ሀገራችን ከበሽታው ለመታደግ ወሳኝ መልእክት ነው ድምፃውያኑም ባለ ድንቅ ተሰጥኦ ናቸው። እግዚአብሔር ሃገራችን ህዝባችን ከወረርሽኝኙ ይጠብቅልን !
በተለይ ሴቷ ተመቸችኝ
TEMELKETUT
https://youtu.be/Me8V46q0zWg
ጥሩ መልእክት ነዉ እናመሰግናለን
እግዚአብሄር ይህን በሺታ ያጥፋልን ለጤንነት ስፖርት ጠቃሚ ነው በተሰብ ይሁኑ🙏
ትንሱ ምርጥ ሰው
I am moved my heart , by the fact that Japanese greetings are more polite than Japanese. Send deep respect to the performers of the video.
Are the producers or engineers Japanese ?
Recommendations for hand washing will reduce infectious diseases.
I pay tribute to the country that produced WHO Director-General Dr. Tedros Adhanom.
When the master is on piano and conducting … ladies and gentlemen , the end result is nothing but gold.
👍👍👍👍🇨🇬
ጥበብን እንዲ ቢጠቀሙበት መልካም ነው። ለገንዘብ ብቻ ብስይሆን። እናመሰግናለን
😍😍😍
Thank you that is very helpful good job all of you guys 👏👏👏👏👏👏👏
Brilliant!!! Bring back those precious, humble culture of ours! One ❤️!
Beautiful Amhara culture and dance 😘 😘 😘! I don't why they have to sing in Tigrinya 😂 😂 😂 😂 😂! Jesus Christ this is our culture so shut up!
ምርጥ አስተማሪ የፈጠራ ሥራ ነው ። እንደሙዚቃ ባለሙያ የዜግነት ግዴታችሁን ተወጥታችኋል ። እግዚአብሄር ይባርካችሁ!!!
ፈጣሪ ሆይ አገሬኔ ጠብቃት የዋሀ ሀገሬ
መልካም ስራ ጥሩ ድምፅ ቅንብር ጥሩ መልእክት ከምንም የበለጠ ሁሌ በኢትዮጵያውነቱ የምንኮራበት የተባረከ እጅ ያለው የነካው የሚያምርለት አበጋዝ ከዚህ መልእክት ጀርባ ስላየሁህ አመሰግናለሁ
Amharas music are unity for all Ethiopians #Eskista #Masinko#Kirar#Amharic so stay blessed 💕 💕 💕 🙏 🙏 🙏