Helen Berhe, Zebiba Girma, Abel Mulugeta & Temesgen Tafese – Bealem Tila – New Ethiopian Music 2020
Ethiopian Music : Zebiba Girma, Helen Berhe, Abel Mulugeta & Temesgen Tafese | ሄለን በርሄ ፣ ዘቢባ ግርማ ፣ አቤል ሙሉጌታ እና ተመስገን ታፈሰ – Bealem Tila | በአለም ጥላ – New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ : https://plus.google.com/+hoplessable
Facebook : https://www.facebook.com/HopeMusicEthiopia/
Instagram : https://www.instagram.com/hope_music_ethiopia/
Twitter : https://twitter.com/HopeMusicEnt
Subscribe: https://www.youtube.com/user/hoplessable
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: http://goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Hope Entertainment
እግዚአብሔር ምህረትን ያውርድልን
አላህ ይህን በሽታ ያሳልን እረመዳን. በስላም እምፃም ያድርገን ኢሽአላ ያረብ
መቸ ነዉ የሄ ቀን አልፎ አሳባችን ተሳክቶ የቀረችንን ልጅነች ከቤተሰብ ጋ የመናሳልፋት እር ዉዉዉዉዉ ዛሬስ 😓😓😓😓
እውነት ነው ኢሄም ቀን ያልፋል
You are Chinese children and corrupt
ኮሮናን በጋራ ለመከላከል እና ለማጥፋት ወደ ሀመር ቱዩብ ከች ይበሉ ለዚህ ዘፈን ጣትህን የምትዘቅ ግን አንተን ነበር ዘቅዝቆ መግረፍ
ቆንጆ ቆንጆ ድምፅ ቆንጆ ዘፈን👏👏👏👏ደግሞ እንዴት ነው ያማረባችሁ?
ኮረና የስራህን ይስጥህ እፉፉ ብአልን ወገኔ ተደስቶ አብሮ ማክበርን አስቀረው 😭😭
መልካም ስራ መልካም መልክት ነው ሁላቹህንም እምወዳቹህ ናቹህ♥የዜቢባ ድምፅ #አንደኛ#ዘቢባ !!!!
በጋራ ጥሩ ስራ ነው ያቀረባችሁት
ይህን ጊዜ አልፈን ፤ታሪክ ሆኖ ደግሞ በሌላ ስራ እንደምትመጡ ተስፋ አደርጋለሁ !!!
አስጠላቺሁኝ አሁንስ ወላሂ ፀሎት አርጉ በየእመነታቺሁ