Fasil Tilahun – Asina Birhan | አሲና ብርሃን – New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Ethiopian Music : Fasil Tilahun | ፋሲል ጥላሁን – Asina Birhan | አሲና ብርሃን – New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ :
Facebook :
Instagram :
Twitter :
Subscribe:
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian…
Addis Zema for all latest Ethiopian Music Videos
AddisZema Ethiopian Music Portal
Addis Zema Sponsored
እግዚአብሄር ይመስገን አገር ሰላም ሁኝልኝ እንካን አብሮ አደተሰን
በጣም ወቅታዊ እና ግሩም ዘፈን ነው!እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ በአሉ የጤና; የፍቅር; የስላም; የአንድነት እና በአገራችን እኩልነት እና አንድነት እንዲስፍር ምኞታችን ነው:: ዩቲዩባችን በኢትዩጵያ ታሪክ; ኪነ ጥበብ እና ሌሎችም ጠቃሚ ጉዳዮች ዙሪያ የምናዘጋጃቸውን ፕሮግራሞች ምስሉን በመጫን ሊከታተሉን ይችላሉ!
አውስትራሊያ በቃ ተመለሺ።
ዘመድ ትሆነኛለች ብል መልሳ ሸሸችኝ ።
በህይወት ዘመኔ ሁሉ የምመኘው ነገር ቢኖር እግሩ ላይ ወድቄ ያባቴን ይቅርታ መቀበል።
መልካም የገና ባህል ይሁንላቹ በተለይ ስደት ያላቹ እንኳን አደረሳቹ አገር ውስጥም ያላቹ እንኳን ለጌታችን ልደት ባህል አደረሳቹ መልካም ገና
ነብያቶች ምንም ቢጨፈጨፉም መወለዱ
ታየ እረኞች ጨፈሩለት አሲና አሲና ገናየ አሉ
በያላቹበት በአለም ዳርቻ ሁሉ መልካም የገና በአል ይሁንላቹህ💚💚💛💛💛♥♥♥♥
Amen amen amen
እህቶች ወንድሞቹ ስላም ለንተ ይሁን የዩኒቨርሲቲ ነገር አልተሳካልኝም። ዩቱብ ቻናሌን ልጀምር ነው ስብክራይብ አድርጉልኝ አስክ ተባበሩኝ 😍🙏
አሜን ይሁንልን
💚💛❤👍
😍
Mlkam ye gena bal yageri ljwoch miss you ye etiopa ljwoch 💋💋💋💋💘💘💘💗💔💔💔💔💔💔💔
#እኝም ሰደተኞቹ በሀገራችን ተሰብሰበን በፈቅር የምናሳልፈ ያደርገን አሜን።ያላገባው አግብቶ ያገባወ ም ወልዶ በፈቅር ማሳለፈ የናፈቀው like እስኪ የራሳችን ቤት ኖሮን ከሸቃልነት ወደማዳምነት ዞርን ፎአ በሀገርችን በቅርብ ከፈጣሪ ጋር አቦ።
ENQAN ADERSACUk
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
Amhara has real Coulter that always connect with Allah…..good bless this people. I'm from Affar I always respected Amhara people because they are truth and with a great faith.
የተዋህዶ ልጆል እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት😘😘💒💒💒
ውድ የተዋህዶልጆች በሙሉ እንኮንም ለብረሀነ ልደቱ አደረሳችሁ