Enshageralen | እንሻገራለን – New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Ethiopian Music : ደቡብ ኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማሕበር ተተኪ ድምፃዊያን – Enshageralen | እንሻገራለን – New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
Google+ :
Facebook :
Instagram :
Twitter :
Subscribe:…
Addis Zema for all latest Ethiopian Music Videos
AddisZema Ethiopian Music Portal
Addis Zema Sponsored
Yemer temechitognal
የመጀመሪያው ልዬነው ሁሉም በየእምነቱ ደስስ ይላል እንጸልይ
I like the "hook",the introduction part
Waw,so a great job
በጣም በሚያስደስት ሁኔታ የተሰራ እስካሁን ከተሰሩት ስራዎች ፩ኛ ነው።
ልጅ እያለሁ የቆሎ ተማሪ የሚሉትን አስታወሰኝ
እውነት እውነት በጣም ደስስስስስ ነው የሚለው ስታምሩ አገራችንን አምላክ ይጠብቅልን አሜን ለ አለም ሁሉ ሰላሙን ያውርድልን
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
ደቡብ ኢትዮጵያ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!????????!የኢትዮጵያን ባህል ወደ አፍሪካ አጠቃላይ መገለፃ ባህል እየወሰደው ነው ይህ መጥፎ ነው; ማነንትን መቀየር ነው ::
ሰዉ ተዘቅዝቆ ሲሰቀል የእምነት ቤቶች ሲቃጠሉ ካህናት ሲገደሉ መነኩሴወች ሲደፈሩ መስጊዶች ሲቃጠሉ ህዝቦች ሲፈናቀሉ ፈጣሪን አላስተዋላችሁም ነበር አሁን ነው ፈጣሪ እንዳለ ያወቃችሁት ኮረናስ እግዚአብሔር ነው ያመጣዉ እርሱ እንደሚመልሰዉ ተስፋ አለኝ በብሄርና በሀይማኖት መባላቱስ መቸ ነው የሚመለሰዉ???
Amen amen amen 😭😭🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌷🌷🌷
ዋዉ መግቢያዉ በጣም ልዩ ነዉ እዲህ ለየት ባለ መንገድ ለጆሮ የተመቸ ሳዉንድ መስማት እዴት ደስ ይላል ምሽቴን አሰመራቹት በቃ ስለተመቸኝ በደስታ ከነጫማዬ ተኝቻለዉ ደና እደሩልኝ 👍
Wow😍😍😍😍😍😍
🙏💚💛❤🙏🤲💚💛❤🤲
Amazing🙏❤
❤❤❤❤❤❤❤❤💟💟
ኮሮናው ከሀገራችን በትንሽ ቀን ውስጥ ይወጣል በአላህ ፍቃድ አይዟችሁ በቅንነት ሰብስክራፕ አርጉኝ አረጋችኃለሁ
ትክክል እናመስግንአለን