Abel Berhanu – Awdamet | አውዳመት – New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Ethiopian Music : Abel Berhanu | አቤል ብርሃኑ – Awdamet | አውዳመት – New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Google+ :
Facebook :
Instagram :
Twitter :
Subscribe:
Check Out New Ethiopian Musics, Ethiopian Comedy and More…
Addis Zema for all latest Ethiopian Music Videos
AddisZema Ethiopian Music Portal
Addis Zema Sponsored
አቤሎ በርታ የሀይቁ ንጉስ
ማነው እደኔ ሞላ ቤተሰቡ የነፈቀው ከ Ethioipa. Kewotahu 12. Aemeta naw. Eski lehagershi yabekashi belagn
Very beautiful
አቤልዬ የኔ ማር እንዴት ደስ እንዳለኝ እንኩዋን አብሮ አደረሰን
አውዳመት መጣ ሊከፍኝ ነው መሰለኝ እኮን አደርሳችሁ
አሜን እንኳን አደረሰን 😘😍
እንኳን ለዘመነ ዮሀንስ በሰላም በጤና አደረሰን ያገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቼ መልካም ዓዲስ ዓመት ።😢😍😍😘😘🍀🌻🌹 የምንችት ድስት ይውጣና የገፎ ድስት ይግባ ሰላም ፍቅር ለመላው ኢትዮጵያ ይሁን እንደ ሙሴ ለህዝቡ የሚሆን መሪ ይሰጠን እግዚአብሔር አምላክ።
እንኳን አደረሳችሁ አሁን በአል መሰለኝ ለሀገራችን አብቅቶን ቤተሰብጋ አዉዳመቱን ለመዋል ያብቃን እኛበስደት ላይ ያለነዉን እግዚአቢሔር ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ያርግልን
አዲሱ ስራችንን ስለወደዳችሁልን ከልብ እናመሰግናለን። ሙዚቃውን ሼር በማድረግ ተገባበዙት ዘና ፈታ በሉበት! መልካም እድል አቤል ትልቅ አቅም አለህና ትልቅ ቦታ ላይ እንጠብቅሀለን። አዲሱ አመት ሰላም ፍቅር አንድነትና ብልፅግና የምንጎናፀፍበት ይሁንልን በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ 🌼 🙂 #AHS
አድሡ አመት የረኝነት የሚመድምበት ዘመን ይሁን ኢትዮጲያ ትቅደም
Salm la ethiopa agercin 😍😍😍😍😍😍❤💚💛
እንኳን አብሮ አደረሰን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ያአመት ሰው ይበለን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Enkon aderesachehu bealu yeselam yefeker yebeltsegna yehuneln🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹
ዋው ያምራል እንኳን አደረሰን ሰቭሰክራይብ አርጉኝ የተለያዩ ቪድዮችን ታያላችሁ
Wow enkun abiro aderesen